Goh Tech builds the websites, mobile apps, POS systems, and custom software that let Ethiopian businesses run online, sell more, and operate smarter. ጎህ ቴክ የኢትዮጵያ ንግዶች በመስመር ላይ እንዲሠሩ፣ ሽያጭ እንዲያሳድጉ እና አቅምን ለማሳደግ ድህረ ገጾች፣ መተግበሪያዎች፣ POS እና የተሻሉ ሶፍትዌሮችን እንገነባለን።
From your first website to a fully automated back-office, we build it end to end right here in Ethiopia.ከመጀመሪያ ድህረ ገጽ እስከ ሙሉ አውቶሜሽን፣ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ከጅምሩ እስከ መጨረሻ እንሰራለን።
Fast, mobile-ready websites and e-commerce platforms so customers can find you, trust you, and buy from you any time, anywhere.ደንበኞች በማንኛውም ሰዓት ሊያገኙዎ፣ ሊያምኑዎ እና ሊገዙ የሚችሉ ፈጣን ለሞባይል ተስማሚ ድህረ ገጾች እና ኢ-ኮሜርስ ስርዓቶች።
Branded iOS and Android apps that put your business in your customers' pocket, with ordering, loyalty, and push notifications built in.ትዕዛዝ፣ ሽልማት እና ማሳወቂያ የሚያካትቱ የiOS እና Android መተግበሪያዎች ንግድዎን ከደንበኛ ጋር ያቀራርቡ።
POS systems, inventory trackers, HR tools, and reporting dashboards. Software built exactly around how your business actually works.POS፣ የእቃ ክምችት፣ HR ስርዓቶች። ንግድዎ በትክክል እንዴት እንደሚሰራ ታሳቢ ያደረገ የተሻሉ ሶፍትዌር።
Interfaces your customers and staff actually want to use: clean, intuitive, and designed for real Ethiopian users across all devices.ደንበኞችዎ እና ሰራተኞችዎ ለመጠቀም የሚፈልጉ ቀለል ያሉ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች የተዘጋጁ ዲዛይኖች።
Not sure what you need? We assess your setup, recommend the right stack, and provide ongoing support so things keep running smoothly.ምን እንደሚፈልጉ እርግጠኛ አይደሉም? ስርዓትዎን እንገምግማለን፣ ትክክለኛ ምክርን እንሰጣለን እና ቀጣይ ድጋፍ እናደርጋለን።
Automation workflows, API integrations, data dashboards, digital marketing setups. If your business needs it built, let's talk about it.አውቶሜሽን፣ API ውህደት፣ ዳታ ዳሽቦርድ። ንግድዎ የሚፈልገውን ለመስራት አብረን እናውራ።
We're not adapting a template built for another market. Every project starts from your workflow, your customers, and your real constraints.ለሌላ ገበያ የተዘጋጀ አብነት አናስተካክልም። ሁሉም ፕሮጀክት ከእርስዎ ሂደት፣ ደንበኞች እና ሁኔታ ይጀምራል።
Low bandwidth, mixed-language customers, cash and mobile payments. We design for the conditions your business actually operates in.ዝቅተኛ ኢንተርኔት፣ ብዙ ቋንቋ፣ ጥሬ ገንዘብ እና ሞባይል ክፍያ። ንግድዎ በሚሰራበት ሁኔታ ላይ ተመስርተን እናዘጋጃለን።
No account managers passing your project down a chain. You work directly with the people building it, from start to finish.ፕሮጀክትዎን የሚያስተላልፉ አስተዳዳሪዎች የሉም። ከጅምሩ እስከ መጨረሻ ከሚሰሩ ሰዎች ጋር ቀጥታ ይሰራሉ።
Website, app, backend, and in-store systems from a single team means everything talks to each other perfectly.ድህረ ገጽ፣ መተግበሪያ፣ ውስጥ ስርዓት ከአንድ ቡድን ስለሆነ ሁሉም ነገር በትክክል ይገናኛል።
We visit or call, walk through how you currently operate, and figure out where technology actually helps, not just what sounds impressive.እንጎበኝዎታለን ወይም እንደውልልዎታለን፣ አሁን እንዴት እየሰሩ እንዳሉ እንመለከታለን እና ቴክኖሎጂ የት እንደሚጠቅም እናውቃለን።
A clear proposal with what's included, timeline, and cost. No vague estimates that change later.የሚያካትተውን፣ የጊዜ ሰሌዳ እና ወጪ የሚገልጽ ግልጽ ሃሳብ። በኋላ የሚቀየር ግምት የለም።
Regular check-ins and working previews as we go, so you're never waiting weeks to see progress.መደበኛ ግምገማዎች እና የስራ ናሙናዎች። ለሳምንታት እድገትን ለማየት አይጠብቁም።
We train your staff, launch the system, and stay on for support after. This is a relationship, not just a handoff.ሰራተኞችዎን እናሰለጥናለን፣ ስርዓቱን እናስጀምራለን እና ቀጣይ ድጋፍ እንቀጥላለን። ይህ ግንኙነት ነው፣ ርክክብ ብቻ አይደለም።
A growing list. Check back as we add more.እያደገ ያለ ዝርዝር። ተጨማሪ ስንጨምር ይመልከቱ።
A digital menu and ordering app for a local cafe. Customers browse items, see prices, and place orders from their phone with no download required.ዲጂታል ሜኑ እና ማዘዣ መተግበሪያ። ደንበኞች ምንም ሳያወርዱ ከስልካቸው ዕቃዎችን ለማየት እና ለማዘዝ የሚያስችል።
Visit Projectፕሮጀክቱን ይጎብኙMore projects coming soon.ሌሎች ፕሮጀክቶች በቅርቡ ይመጣሉ።
Tell us about your business and what you want to build. We'll get back to you within 24 hours.ስለ ንግድዎ እና ምን መስራት እንደሚፈልጉ ያስረዱን። በ24 ሰዓት ውስጥ እንመለሳለን።